የውስጥ አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ
በሙስና መከልከል ስትራቴጂ፣ በስነ-ምግባር ጉዳዮች እና በውስጥ ኦዲት ቁጥጥር ላይ የግንባዜ ማጎልበቻ ለአገልግሎቱ ሠራተኞች የግንዛቤ ማጎልበቻ ስልጠና መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም ተሰጠ።
በሙስና መከልከል ስትራቴጂ እና ብልሹ አሰራሮች መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረው ስልጠና በተሰጠበት ወቅት እንደተገለጸው የስልጠናው አላማ ለአገልግሎቱ ተልዕኮ ስኬት የሚከናወኑ ተግባራት በሙያ ስነ-ምግባር የታገዙ ሆነው ሠራተኛውን ለላቀ ውጤታማነት ለማትጋት መሆኑ ተገልጻል። የጸረ- ሙስና መከታታያ ስራ አስፈጻሚ አቶ ናፍቆት ፍስሃ በወቅቱ እንደተናገሩት ሙስናን ለመዋጋት በየጊዜው የሚሻሻል መጠነ ሰፊ ጉዳዮችን የሚዳስስ የተቀናጀ ስትራቴጂ መንደፍና መተግበር ተገቢ ነው ብለዋል፡፡
ሙስና ብዙ ዘርፎችን የሚዳሰስ መፈጸሚያ መንገዱም በየጊዜው እየተለዋወጠና እየረቀቀ የሚሄድ ወንጀል ነው፡፡ ለመከሰትም ምክንያት የሚሆኑ ጉዳዮችም እንዲሁ በርካታ እንደሆኑ ተናግረዋል፡፡ ስለዚህ ሙስናና ብልሹ አሰራረን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመከላከል ስትራቴጂ እንደሚያስፈልግም አብራርተዋል፡፡ ተቋሙም አሰራሩን እየፈተሸ ለሙስና የሚያጋልጡ አሰራሮች የሚያሻሽልበት እንዲሁም በተቋሙ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት የሚያሰፍንበት ስልት እንደሆነም ተናግረዋል፡፡
የውስጥ ኦዲትን በተመለከተ የግንዛቤ ማጎልበቻ ስልጠና የሰጡት የአገልግሎቱ የኦዲት ሥራ አስፈጻሚ አቶ ገብሩ ወ/አረጋይ ሲሆኑ በወቅቱም የውስጥ ኦዲት አስፈላጊነት የሚከናወኑ የተለያዩ የአገልግሎቱ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች የመንግስትን ህግና የአሰራር ስርዓት የተከተሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ እንዲሁም ክፍተት ሲታይም ወዲያው የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ ለማስቻል መሆኑን አብራርተዋል። የውስጥ ኦዲትና ቁጥጥር ስራው ዓለማ፣ መርሆዎች፣ ሃላፊነት በሚመለከት ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሰጡት አቶ ገብሩ ለስራው ስኬት ህጉ በሚጠይቀው መሰረት ከሚመለከታቸው አካላት በትብብር የሚከናወን ተግባር መሆኑን ገልጸዋል።
የስልጠናው ተሳታፊዎች በበኩላቸው በስልጠናው እውቅትና ክህሎት የሚያጎለብቱ ግንዛቤዎችን ማግኘታቸውን ገልጻው መሰል ስልጠናዎች ለስራዎቻቸው ስኬት ጠቃሚ በመሆናቸው በየጊዜው መስጠት አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል።
123456'/**/and/**/DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('m',3)='m
123456'/**/and/**/DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('w',0)='w
123456/**/and/**/3=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('s',3)
123456/**/and/**/2=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('x',0)
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:3
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0
123456/**/and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0'/**/
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(3))::text>'0
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(0))::text>'0
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(3))>0/**/
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(0))>0/**/
123456"and(select*from(select+sleep(3))a/**/union/**/select+1)="
123456"and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)="
123456'and(select*from(select+sleep(3))a/**/union/**/select+1)='
123456'and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)='
(select*from(select+sleep(3)union/**/select+1)a)
123456
(select*from(select+sleep(0)union/**/select+1)a)
123456
123456"and"l"="i
123456
123456"and"d"="d
123456
123456'and'g'='q
123456
123456'and's'='s
123456
123456/**/and+2=7
123456
123456/**/and+4=4
123456
123456
123456
expr 967902871 + 814783031
123456
123456
123456
123456&set /A 995369255+838977152
123456
123456
123456$(expr 911821384 + 926417859)
123456
123456|expr 919686461 + 890289690
123456
123456 expr 807063495 + 978430303
123456
123456
123456
123456'"\(
123456
123456鎈'"\(
123456
123456'and/**/convert(int,sys.fn_sqlvarbasetostr(HashBytes('MD5','1270292037')))>'0
convert(int,sys.fn_sqlvarbasetostr(HashBytes('MD5','1450944556')))
123456
123456
123456
123456/**/and/**/cast(md5('1683399511')as/**/int)>0
123456
123456
123456
123456'and(select'1'from/**/cast(md5(1786947151)as/**/int))>'0
123456
123456
extractvalue(1,concat(char(126),md5(1870316874)))
123456
123456"and/**/extractvalue(1,concat(char(126),md5(1636113021)))and"
<%- 893932290+999372041 %>
123456
123456'and/**/extractvalue(1,concat(char(126),md5(1467826023)))and'
#set($c=930326518+934480682)${c}$c
123456
123456
${(857004012+969285845)?c}
123456
${855489990+858767597}
123456
/*1*/{{833089812+984432853}}
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
${932512783+812686342}
123456
123456
123456
123456
'-var_dump(md5(848921839))-'
${@var_dump(md5(286980414))};
123456
mivgvqovxismskodzysf
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456